About
News
Articles
ClicktoTweet
The preacher and secretary of 'Petrosawiyan' association, Teshome, and Father Aklil Damtew, chairman of the Divinity Studies alumni association & the Committee for the Church's contemporary affairs remain in detention for more than 25 days #EOTCUnderAttack
Click To Tweet
ኤጲስ ቆጶሳት የእግዚአብሔር ደጋግ ሹማምንት ናቸው (ፍት. ነገ. ፭)። (ድስቅ ፱፣፯) ምዕመናን “የእግዚአብሔር ደጋግ ሹማምንት” የሆኑትን እንጂ በመንግሥት ትእዛዝ የሚሾሙ ቅጥረኞችን አንቀበልም።#HandsOffEOTC
Click To Tweet
ኤጲስ ቆጶስ የምእመናን አባት እንደመሆኑ ይራራላቸው። (ድስቅ ፮፣፲፭) በምዕመናን ደም ተራምዶ የሢመተ ምርጫ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት አባ ሳዊሮስ የሚደረግ ምርጫ በጫካ ካደረጉት ሕገወጥ ተግባር የከፋ እንጂ የተሻለ አይሆንም።#EOTCUnderAttack
Click To Tweet
ኤጲስቆጶስነትን የሚሾም ሰው ነውር ነቀፋ የሌለበት ይሁን (ፍት. ነገ. ፭)። በምዕመናን ደም ተራምዶ የሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አባ ሳዊሮስ የህን የሚያሟሉበት ሰብአዊም ሆነ መንፈሳዊ ብቃት የላቸውም። #EOTCUnderAttack
Click To Tweet
ፍት. ነገ.፭፣ ፴፮ "ኤጲስ ቆጶስ በሚሾምባቸው ሕዝብ ፈቃድና በሊቀ ጳጳሱ ፈቃድ ይሾም።" ከሊቃውንት እና ከሕዝብ ተሰውሮ የሚደረግ ‘ሢመት’ ተቀባይነት የሌለው ሕገወጥ አካሄድ ነው። ቤተ ክርስቲያን የጳጳሳት የግል ንብረት አይደለችም። #EOTCUnderAttack
Click To Tweet
ሐዋርያት በአብጥሊሳቸው አብጥሊስ ፪:- ኤጲስ ቆጶስ ሆኖ ሊሾም የቀረበ ሰው ካለ ይህ በሀገረ ስብከቱ ባሉ ሰዎች ሁሉ ስምምነት ይሁን ብለዋል። በስውር የሚደረግ ምርጫም ይሁን “ሢመት” ሐዋርያዊ ቀኖናን ያልተከተለ ካጫካው ሥርዓት የተለየ አይደለም።
Click To Tweet
ቀሌ. ቀኖና ፪:- “ኤጲስ ቆጶስ ሆኖ እንዲሾም ያመጡት ሰው ሹመቱ የሚሰጠው በሀገሩ ሰዎች ስምምነት ይሁን።” ማንኛውም ሢመት በምዕመናን ስምምነት እንጂ ከመንግስት ጋር በሚደረግ ስምምነት እንዲዲረግ የሚያዝ ሐዋርያዊም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቀኖና የለም።
Click To Tweet
ቀኖና ዘኒቅያ ቁጥር ፬:- ኤጲስ ቆጶሳትና ሕዝቡ ሁሉ የወደዱት ኤጲስ ቆጶስ ይሾም። #EOTCUnderAttack
Click To Tweet
ቀኖና ዘኒቅያ ቁጥር ፮:- ኤጲስ ቆጶስ ያለ ጳጳሱና ያለሕዝቡ ፈቃድ አይሾም። ሢመት በምዕመናን ስምምነት እንጂ ከመንግስት ጋር በሚደረግ ስምምነት እንዲዲረግ የሚያዝ ሐዋርያዊም ቀኖና የለም። #EOTCUnderAttack
Click To Tweet
#፮ኛ ጉባኤ ሲኖዶስ፤ #፯ኛ ውግዘት፡ “አንድ ኤጲስ ቆጶስ ባጠፋው ጥፋት ምክንያት ከተወገዘ በኋላ ከውግዘቱ እስኪመለስ ምንም ዓይነት የክህነት ሥራ መሥራት የለበትም። ከሠራ ግን የሚከተሉት ቀኖናት እስከመጨረሻው እንዲሻር ያዝዛሉ…” #EOTCUnderAttack
Click To Tweet
Antisemitism is a growing threat in Ethiopia that is manifesting in the ethnic and religious atrocities against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church – and it is the founding principle of "Oromuma" – a utopian notion to establish a dominant and a 'pure' Oromo nation. …
Click To Tweet
Defending the Orthodox Tewahedo Church, which is facing an existential threat is considered a crime by Abiy Ahmed's regime. #HandsOffEOTC
Click To Tweet
Abiy Ahmed's army is trying to hide trails of its crimes in Debre Elias monastery by removing the bodies of women and children, that were killed during the relentless shelling of the monastery of the past week. #StopReligiousGenocideinEthiopia #EOTCunderAttack
Click To Tweet