synode1
The preacher and secretary of 'Petrosawiyan' association, Teshome, and Father Aklil Damtew, chairman of the Divinity Studies alumni association & the Committee for the Church's contemporary affairs remain in detention for more than 25 days #EOTCUnderAttack Click To Tweet ኤጲስ ቆጶሳት የእግዚአብሔር ደጋግ ሹማምንት ናቸው (ፍት. ነገ. ፭)። (ድስቅ ፱፣፯) ምዕመናን “የእግዚአብሔር ደጋግ ሹማምንት” የሆኑትን እንጂ በመንግሥት ትእዛዝ የሚሾሙ ቅጥረኞችን አንቀበልም።#HandsOffEOTC Click To Tweet ኤጲስ ቆጶስ የምእመናን አባት እንደመሆኑ ይራራላቸው። (ድስቅ ፮፣፲፭) በምዕመናን ደም ተራምዶ የሢመተ ምርጫ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት አባ ሳዊሮስ የሚደረግ ምርጫ በጫካ ካደረጉት ሕገወጥ ተግባር የከፋ እንጂ የተሻለ አይሆንም።#EOTCUnderAttack Click To Tweet ኤጲስቆጶስነትን የሚሾም ሰው ነውር ነቀፋ የሌለበት ይሁን (ፍት. ነገ. ፭)። በምዕመናን ደም ተራምዶ የሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አባ ሳዊሮስ የህን የሚያሟሉበት ሰብአዊም ሆነ መንፈሳዊ ብቃት የላቸውም። #EOTCUnderAttack Click To Tweet ፍት. ነገ.፭፣ ፴፮ "ኤጲስ ቆጶስ በሚሾምባቸው ሕዝብ ፈቃድና በሊቀ ጳጳሱ ፈቃድ ይሾም።" ከሊቃውንት እና ከሕዝብ ተሰውሮ የሚደረግ ‘ሢመት’ ተቀባይነት የሌለው ሕገወጥ አካሄድ ነው። ቤተ ክርስቲያን የጳጳሳት የግል ንብረት አይደለችም። #EOTCUnderAttack Click To Tweet ሐዋርያት በአብጥሊሳቸው አብጥሊስ ፪:- ኤጲስ ቆጶስ ሆኖ ሊሾም የቀረበ ሰው ካለ ይህ በሀገረ ስብከቱ ባሉ ሰዎች ሁሉ ስምምነት ይሁን ብለዋል። በስውር የሚደረግ ምርጫም ይሁን “ሢመት” ሐዋርያዊ ቀኖናን ያልተከተለ ካጫካው ሥርዓት የተለየ አይደለም። Click To Tweet ቀሌ. ቀኖና ፪:- “ኤጲስ ቆጶስ ሆኖ እንዲሾም ያመጡት ሰው ሹመቱ የሚሰጠው በሀገሩ ሰዎች ስምምነት ይሁን።” ማንኛውም ሢመት በምዕመናን ስምምነት እንጂ ከመንግስት ጋር በሚደረግ ስምምነት እንዲዲረግ የሚያዝ ሐዋርያዊም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቀኖና የለም። Click To Tweet ቀኖና ዘኒቅያ ቁጥር ፬:- ኤጲስ ቆጶሳትና ሕዝቡ ሁሉ የወደዱት ኤጲስ ቆጶስ ይሾም። #EOTCUnderAttack Click To Tweet ቀኖና ዘኒቅያ ቁጥር ፮:- ኤጲስ ቆጶስ ያለ ጳጳሱና ያለሕዝቡ ፈቃድ አይሾም። ሢመት በምዕመናን ስምምነት እንጂ ከመንግስት ጋር በሚደረግ ስምምነት እንዲዲረግ የሚያዝ ሐዋርያዊም ቀኖና የለም። #EOTCUnderAttack Click To Tweet #፮ኛ ጉባኤ ሲኖዶስ፤ #፯ኛ ውግዘት፡ “አንድ ኤጲስ ቆጶስ ባጠፋው ጥፋት ምክንያት ከተወገዘ በኋላ ከውግዘቱ እስኪመለስ ምንም ዓይነት የክህነት ሥራ መሥራት የለበትም። ከሠራ ግን የሚከተሉት ቀኖናት እስከመጨረሻው እንዲሻር ያዝዛሉ…” #EOTCUnderAttack Click To Tweet Antisemitism is a growing threat in Ethiopia that is manifesting in the ethnic and religious atrocities against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church – and it is the founding principle of "Oromuma" – a utopian notion to establish a dominant and a 'pure' Oromo nation. … Click To Tweet Defending the Orthodox Tewahedo Church, which is facing an existential threat is considered a crime by Abiy Ahmed's regime. #HandsOffEOTC Click To Tweet Abiy Ahmed's army is trying to hide trails of its crimes in Debre Elias monastery by removing the bodies of women and children, that were killed during the relentless shelling of the monastery of the past week. #StopReligiousGenocideinEthiopia #EOTCunderAttack Click To Tweet