መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ዓለም አቀፍ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕብረት (International Orthodox Tewahedo Alliance – IOTA) በተለየ መልኩ ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉ ጉዳቶቸን ትኩረት አድርጎ ለዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ሲያደርስ የቆየ ሲሆን በዚህ ዓመትም ላለፉት 30 ዓመታት የደረሱትን ጥቃቶች ለመጀመሪያ ጊዜ መረጃዎችን በማሰባሰብ “ባለፉት ፴ ዓመታት ሰማዕታተ ክርስትና” በሚል ይህንን ሪፖርት አዘጋጂቶ አቅርቧል። ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫውንና የሪፖርቱን ሙሉ ይዘት ከታች በተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ያገኛሉ።